1. ጭነት አለ የመረጃ መስጫ ሲስተም ማዕከል

ጭነት አለ የመረጃ መስጫ ማዕከል በኢትዮጲያ ያሉትን የተለያዩ የጭነት አይነቶችን መረጃ በአንድ ቋት ላይ የሚያገኙበት ማዕከል ነዉ፡፡ በ ኢትዮጺያ የመጀመሪያዉ የጭነት መረጃ የሚሰጥ ድርጅት ነዉ፡፡

2.የ ጭነት አለ የመረጃ መስጫ ሲስተም ማዕከል ተጠቃሚዎች እነማን ናቸዉ?

የዚህ ሲስተም ተጠቃሚዎች የሚከተሉት ናቸዉ?

3.ጭነት አለ ደንበኛ ለመሆን ምን ያስፈልጋል

ጭነት አለ ድንበኛ ለመሆን በ መጀመሪያ ከ ይህን ይጫኑ ላይ ይመዝገቡ ፡፡ ከ ዚያም በ ሚላክልዎት የክፍያ መለያ ኮድ አማክኝነት የ ደንበኝነት ክፍያዎትን በ መረጡት ባንክ ክፍያ መክፈል ይጠበቅብወታል፡፡ ክፍያ ከከፈሉ በኋላ ክፍያዎትን ማረጋገጥ ይኖርብወታል፡፡